አዲስ በጥፊ መታኝ እህቴ አበደች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2025
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @abebeeshetie8170
    @abebeeshetie8170 Год назад +526

    እህቴን ባሏ ሲደበድባት አግኝቸው እንዴት እንደደበደብኩት አጠይቁኝ ሁለት የ ፊት ጥርሱን አወለቁት አፈጫዉን አደማዉት ከዛ ከሀገር ወጥቼ አሁን የምኖረው አሜሪካ ነው ግን አልተፍቱም አሁን ላይ 3 ልጆች ወልደው አብረው በሰላም እየኖሩ ነው ከ 12 አመት በዋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ አገኙውት እና ይቅርታ ተባብለን ሁለት ጥርሶቹን አስተከልኩለት ።

    • @mekdesmekdes268
      @mekdesmekdes268 Год назад +17

      ኪሳራ ይሄ ነው 😂😂😂

    • @ረድኤት
      @ረድኤት Год назад +50

      እውነት ለመናገር
      በባልና በሚስት
      መሀል መግባት ጥሩ አደለም 😅😅

    • @F1234
      @F1234 Год назад +3

      😂😂😂😂

    • @infodubai3233
      @infodubai3233 Год назад +10

      ያንተ ደሞ ይባስ

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 Год назад +1

      @@mekdesmekdes268 ክክክክክ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад +372

    እህት ማለት እኮ መመኪያ ሀይሚን የሚወድ ካለ በላይክ❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍

  • @hadera7645
    @hadera7645 Год назад +291

    ታላቅ እህት ያለዉ ሁሌ ይከበራል የምትሉ 👍👍👍

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኀ5ተ

    ሴት ልጅ ክብርት ናት መምታት ኣያስፈልግም የምትሉ👍😍

    • @samirapelete369
      @samirapelete369 Год назад

      😅😅ክብሪት ነት መምተት አየስፈልግም ከለስፈለገ ክብሪት በሚለዉ ቦተ ጨዋ ስለ ሆነች መምተት አየስፈልግም መለት ነዉ😅

    • @የድንግልማርያምልጅ-ኀ5ተ
      @የድንግልማርያምልጅ-ኀ5ተ Год назад +1

      @@samirapelete369 🤣🤣🤣

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😊😊

    • @selam801
      @selam801 Год назад +2

      እውነት ነው አይገባትም❤

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Год назад

      ልክ😂😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Год назад +74

    ሴት ልጅ እናት ናት
    ሴት ልጅ እህት ናት
    ሴት ልጅ ሚስት ናት ለሴት ልጅ ክብር ያላቹ ወንዶች ተባረኩ🙏🙏🙏❤

  • @Furtuna40
    @Furtuna40 Год назад +479

    እስኪ ለሀይሚ ❤❤ ምርጥ እህት በሏት 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Год назад +63

    ምርጥ እህት ❤በማርያም ወድጃት ልሞት ነው።እኔም እንዳንቺ አይነት ጠበቃ እህት በኖረችኝ😢😢😢ማርያምን ቃልዬ ቀናሁብሽ እናት የሆነች እህት አለችሽ 🥰🥰🥰

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Год назад +168

    እህት ማለት እናት ናት ኡፍፍፍ የሀይሚ አድናቂዎች

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Год назад +90

    ወንድም መከታ ነው ይባላል ለካ የእህትም መከታ አለ ምርጥ ቤተሰብ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +17

    😢ሃይሚ አይዞሽ ያጋጥማል ትክክለኛ ምርጥ እህት ❤❤❤ሃይሚን በአንድ ቃል ግለጹ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ

    ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ በመሃል ክፉ ነገር ብትናገር መቀያየም ይፈጠራል በተረፈ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤

    • @masrt.getachwo5825
      @masrt.getachwo5825 Год назад +3

      yes💞👑💑

    • @marat144
      @marat144 Год назад +9

      እግዚአብሔር ይስጥሽ የሀሳቤን ተናገርሽልኝ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Год назад +4

      ትክክል ለትምህርት ነው እያሉ የዩቱብ ብር ግራ አጋባቸው😊

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Год назад +2

      Tekikel neshi yene wede 😢😢😢❤

    • @meserethome3415
      @meserethome3415 Год назад +1

      Betekekle ewunet

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +64

    ቃልዬ እደዚህ አይነት ፕራንክ መደራረግ ቢቀርባችሁ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከቤተሰብ ጋር መቀያየም ይመጣል እግዚአብሔር አይለያቹ

  • @hadera7645
    @hadera7645 Год назад +67

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሀይሚዪ ጀግናነሺ የኔ እህት ቃለም አቤት ትወና አደኛ👍👍👍

  • @Bnana-j1y
    @Bnana-j1y Год назад +13

    ጀግናናት ሀዪሚ የቀረው ይቀራል እጂ እዳቺነው እህት ማለት ጎበዜ የምር ተመቸሺኝ የምኔ መጨማለቅ ነው ለወዶች ትምህርት ሊሁን ይገባል አይታቹ ተማሩ በነዚ ቤተሰውች ❤

  • @Furtuna40
    @Furtuna40 Год назад +289

    እኔ ግን ኮሜንት የምታነብም ሆነ የምትጽፍ እነዚን ቤተሰቦች የምትወዱ አይመስለኝም እንደኔ ግን የለም በጣምምምምምም ነዉ የምወዳቸዉ የምር 😢❤❤❤❤❤ ከ10ሺ ሰዉ በላይ እያየ ላይክ የለም 😢

    • @habibah9637
      @habibah9637 Год назад +5

      አረእኔ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 Год назад +4

      Ashikabetish/ክ

    • @Furtuna40
      @Furtuna40 Год назад +3

      ​@@bluefanalex7326 እዚ ቤት መጥፎ ሰዉ አይገባም ዉጣ/ጪ

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ Год назад +1

      ማርያምንእኔእራሱ በጣምነው የምወዳቸው❤❤❤

    • @uaevip472
      @uaevip472 Год назад +2

      አሽቀባጭ አስመሳይ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад +30

    ምርጥ እህት ነሽ የእውነት በጣም ምርጥ መልክት አለው ትንሽ ስትጣሉ እቢ ዘራፍ ለምትሉ ውዶች ካድስ ተማሩ😍❤👌

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሥ ገብርኤል ወራዊ በአል አደረሳችሁ ❤❤

  • @belanteshome6468
    @belanteshome6468 Год назад +164

    ❤❤እንባየ ጠብ እያለ ጨረስኩኩት እህትነት ጥግ ድረስ ነው በህት ቀልድ የለም ጀግና ነሽ❤ ሃይሚሚ❤❤❤

  • @tube2790
    @tube2790 Год назад +523

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ🤗🤗🤗🤗

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي Год назад +18

    እረ በጌታ ደስስስ ሰትል ሀይሚ ውሽቅሽቅ የሌለበት ንግግር ❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ኑሩልኝ 💞💞💞💞💞

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +8

    ወላሂ አይሚን ሳላዴንቅ አላልፍም ጀግና የህቷ ጠበቃ ጀግና ብቻ አይገልፃትም አዴቅሻለሁ አይሚዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 8 месяцев назад +1

    ዋው እውነት ኮራሁባት እውነት እንኳን ቢሆን የምትመካባት እህት እንዳላት በራሱ ማወቁ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ይሄንን ማንነቷን አይቀይርብሽ ።ፈጣሪ እህትሽ ለአንቺ እንደምታስበው ለእሷም አሳቢ ሰው ይስጣት።

  • @tigitube3
    @tigitube3 Год назад +67

    ሴት ልጅ ላይ እጃችሁን የምታነሱ ባሎች እጃችሁ ይሰበር ሴት እናት ናት ሴት ሀገር ናት ልትከበር ይገባል

  • @hfem3901
    @hfem3901 Год назад +19

    እህቴ ማለት እናት ናት 💔💔💔💔💔 😢😢 የኔ ጀግና ነሽ 🙏🙏

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад +23

    😢😢😢አይ እህትነት እድሜ ይስጣችሁ ሀይሚዬ ሆደ ባባ አለቀሰች😢❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +6

    ወንድም መከታ ነዉ ይባላል ለካ የእህትም መከታ አለ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +6

    ቃልና አዲስ እንደኔ ይበልጥ ሴትን ልጅ ከመምታት ይልቅ በስድብ ሳይኮሎጂካሊ ለሚጎዷት ባሎች ቪድዯ ብትሰሩ ባይ ነኝ ምክንያቱም በብዛት በትዳር ውስጥ ያሉ ሴቶች ችግር ስለሆነ ነው.thank you

  • @sungsung7752
    @sungsung7752 Год назад +3

    ወላሂ ወንድ ነሽ ጀግና እደዝህ ቆፍጠን ስትል ነዉ የምያምርባት አቦ ይመችሽ እህ እኔም በዝህ አጋጣሚ 9 ነኛ ክፋል ተማሪ ሁኘ እህቴን ባልዋ መቷት ፊቷ በልዞ አገኘሁና ምድነዉ ስላት ደበቀች መታሽ ብየ ለመየ እናገራለሁ ስላት ነገረችኝ እሡ እደመታት ከዛም ለናቴ አትናገሪ አለችኝ ምግብ ሲሪለት ስመጣ የሚበላዉ አለችኝና ተኛች እኔ ለህቴና ለኔ ሰርቸ ለሡ አስቀምጫለሁ ብየ ዋሸኃትና ሲመጣ ምሳ አለ ማን አባክ የሠራዉን ነዉ የምበላ ብየ በስድብ ክዉ አረኩት ወላሂ ልክ ልኩን ነገርኩትና በለስላሳ ጠርሙስ ካልፈነከትኩ ብየ እርይ አልኩ ወንድም የለንም እና ወንድም የላትም ብለህ ከሆነ ከወንድ በላይ ነኝ አሳይሀለሁ ብየ እህቴን ይዠ እናቴ ቤት ሂድን እማየ ሲነገራት ያረኩት ደስም አላት ተቆጣችኝም ልጅ ስለነበርኩ ምን አገባሽ ብላ እኔ እህቴን ለምን መታት ሰዉ የላቸዉም ብሎ ነዉ በሚል ነዉ ያገዝኩት ከዛም ቡሀላ እሱ ይወደኛል በሀይለኝነቴ ወላሂ እህቶቸ ሲሸማገሉ እማየ እኔ እቤት እድሆን አፈልግም አፉ አያርፋምና በህቶቸ ቀልድ የለም እና የቃል እህት አደነኳት የምን መለማመጥ ነዉ ወንድ ነሽ

  • @rawdarawda6957
    @rawdarawda6957 Год назад +2

    እህቷን ሣላደንቅ አላልፍም ልክ እንደኔ ለቤተሠቧ ማች ነች ሀይሚየ ቃል የለኝም እና ምን ልበልሽ እንዲህ ነው እህት ማለት እኔ ይሄ ታሪክ አልፎብኛል እና ባለቤቴ በጥፊ ሲመታኝ ጆሮየ ላይ ብሮ ነበረች እና ፈርጧ ከጆሮየ ገብቶ ከተወሠነ ጊዜ በኋላ ነው የወጣው እና ባለቤቴን ወይም የልጄን አባት ነው ያስታወሠኝ ይሄ ፕራንክ ሣይሆን ትልቅ ትምህርት ነው ለተቀበለው ሠው እና አሁን በጣም እጠለዋለሁ የልጄ አባት ስለሆነ ብቻ ሞቱን አልፈልግም ብዙ ጊዜ አዲስን ሠየው ትዝ ይለኛል ከአፍንጫው አካባቢ ቲኒሽ ይመሳሠልብኛል ያለ ማካበድ ግን የኔ ባቤት ይበልጣል ያው ወሎየም ስለሆነ እና በዚሁ አጋጣሚ ቃልየ ፈጣሪ ትዳርሽን የበለጥ ያሣምርልሽ ከነቤተሠቦችሽ ሁሌም ሣቂልኝ እልሻለው ቆንጂት ከሁሉም ሠው መርጨ ለናተ ነው የኮመትኩት ዛሬ ሁለተኛ ቀኔ ነው ሰኮምትላችሁ በቃ እወዳችኋለሁ ራውዳ ተማም ነኝ ከደሤ

  • @mslove3676
    @mslove3676 Год назад +10

    ሀይምየ የኔ ውድ ጀግና ነሽ እውነት አቤት አስተዳደግ እንዲህ ነው❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +14

    እህት እኮ እህት ናት አንድ እህት አለችኝ እግዚአብሔር ከነ ልጆቾ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤

  • @ethiopialovetube33
    @ethiopialovetube33 Год назад +17

    ሀይሚ የኔ ውድ ተመተሽ ቁጭ ትያለሽ አላለችም እና ኡኡኡኡኡ ትበል😂😂😂😂😂😂😂 በናታቹ ለሀይሚ ዩቲዩብ ክፈቱላት😂😂😂❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌹🌹😍

  • @የተዋህዶልጅነኛ
    @የተዋህዶልጅነኛ Год назад +33

    ጀግና ናት እህት ማለት እደዚህ ነዉ🥰🥰🥰

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Год назад +52

    እህት ማለት እድህ ነዉ ጀግና የሴት ወንድ ናት😊

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Год назад +175

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃ ረድኤቱ አይለየን አሜን መልካም እለተሰንበት እንዃን ደና መጣችሁ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Год назад +6

    ሀይሚ ልክ እንደታላቅ ወንድም መከታ ነሽ የዉነት የሴት ጀግና ኮራሁብሽ የኔ ልእልት ደግሞ በጣምምምምምም ቆንጆጆጆጆጆ ነሽ ማርያምን ❤😊❤

  • @MekdiFamily
    @MekdiFamily Год назад +136

    የሰው ቤት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን በሉ🙏🙏የምወዳችሁ ፍቅርን ከናንተ የተማርኩኝ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @tsehayhailu6410
    @tsehayhailu6410 Год назад +51

    በጣም ነው ያኮራችኝ ደስ ስትል አቦ ሀይሚ🙏❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Год назад +15

    ወይኔ እህት እንዲ ወና ስታዩ በጣም ነው የሚኣናድደው አይሚ ጎበዝ ነሽ ክፉ አልወጣሽም እኔ ብዎን ብዙ አወራ ነበር

  • @mahletfikadu7201
    @mahletfikadu7201 Год назад +4

    መጥፎ ነገር ትናገር ይሆን ብዬ ተሳቅቄ ነበር😂😂😂 ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Год назад +5

    ለሀይሚ ትልቅ ክብር ማርያምን ከልቧ እህት ናት❤❤❤❤❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Год назад +30

    ታላቅ እህት እኮ ሁለተኛ እናት ነች እኔ እህት የለኝም አንድ ለእናቴ እህት ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 Год назад +13

    እንዲህ አይነት የሴት ጀግና እህት ይስጣችሁ ታድለሽ! መከታ ቤተሰብ ያላችሁ እድለኞች ናችሁ! ስንት እህቶቼ አላችሁ እንዲህ እየተደበደባችሁ አካል ጉዳተኛ የሆናችሁ በባለቤታችሁ?! መቅዲ ጀግና!

  • @genetmeles
    @genetmeles Год назад +46

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንዶቾ እየሰማችሁ መምታት መፍትሄ አይሆንም በመነጋገር ፍቱት ሐይሚ ደሞ በጣም ጓበዝ ነሽ ጀግና ብየሻለሁ እህት መመኪያ ናት

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Год назад +11

    እኔን ብሆን ይህ ሁሌ ፕራንክ ምያደርጉ ስዋች የሆነ ነግር ብያደርጉ አላምንም እንዴት ብዙ ግዜ ሚደርጉ ስዋች አይነቁም ነው😂😂😂 አሳዘነችን እህትየዋ❤😂😂

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Год назад +17

    በባልና ሚስት በወብድምና በእህት የሚገባ ያልታደለ ነው ሆኖም ትልቅ ትምህርት ነው ደስ ምትሉ ቤተሰብ ሠላማችሁ ብዝትዝት ይበልልን🙏🏽🙏🏾♥️♥️

  • @Emmaa2023
    @Emmaa2023 Год назад +9

    የኔ እህት ጀግና ነሽ ማንም እህቱ ሲመታበት አይወድም

  • @ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ

    ወላሂ እኔም አለችኝ ጠበቃ የሆነች የእናቴ ልጅ እህትነቴ🥀🌹

  • @KenuChekol
    @KenuChekol Год назад +9

    ሀይሚ ምርጥ አስተያየቶች አርክተውኛል ሀዲስ ቃል መጨረሻችሁን አሳምረው

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +1

    ሀይሚ ለመልክትሽ በጣም እናመሠግናለን በጣም ትህክል ነሽ ነገሮችን በንግግር መፍታት ነዉ በተረፈ እደዚህ ዓይነት ብራክ ይቅርባቹህ አድስ ቃልዬ እወዳቹሀለሁ በጣም ያሥደነግጣልም መቀያየምም ያመጣል

  • @ftube923
    @ftube923 Год назад +25

    ግን ማለት ነዉ አሁን የቃልየ እህት ክፊ ብትናገርምን ልትሉ ነዉ የምር ሁለየም ክፉ ነገር ከሆድ አይጠፋም😢😢😢

  • @biraek
    @biraek Год назад +5

    ወይኔ አሰለቀሰችኝ ጮፈሺን አይነካሸም ሰትል ምነምቢሆን ሰጋህ ወሌም ከፎነገርህን ማየት አይፈልግም የኔ ጁግነ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @susutube360
    @susutube360 Год назад +27

    ማን መች ማን ተመች ሆኖ ነው እሚመታሽ አለች እህትዬ❤😂ሀዲስ ድረስ😂

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc Год назад +4

      100%እውነትዋ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭዋ ነው ልጁ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Год назад

      😂😂😂

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +6

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ጠሩ አይደለም ❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +6

    ጀግና እህት አለችሽ ኩሪባት ።አላህ ይስጣት እኔም እንደሷ ነኝ ለቤተሰቤ።

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ Год назад +62

    ቤተሰቦን የምታስከብር ምርጥ እህት ማርያምን ጀግና😊

  • @genatshemsu7196
    @genatshemsu7196 Год назад +17

    ሀይሚየ ሀዘንም ደስታም 😢😢😢😢እየተናነቀኝ አየሁት ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሴት ጀግና ብየሻለሁ እንድህም እናትም አባትም እህትም ሁሉም ነገር ነሽ ሀይሚዬ እወድሻለሁ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Год назад +2

      በጣም አዛነችኝ ስሜቱ ከባድ ነው

    • @genatshemsu7196
      @genatshemsu7196 Год назад

      @@tig-dm8pb በጣም ማሬ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +7

    ውይ ሀይሜ😂ጉድ ሆነሻል ያው ያለ ነው ለህት መቆርቆር ❤ስወዳችሁ እኮ❤

  • @MsLucky-et7qd
    @MsLucky-et7qd Год назад +9

    ሄኖክን ብራክ አድርጉት ታዉ እንየዉ ትግስቱን ግፈኛነይ ይሞከርየምትሉ 😅😅😅😅ታብታብ አድርጉ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад +41

    እህት እኩ እናት ናት የምትማቱ ወንዱች ተተቀቁ❤❤❤

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Год назад +10

    ሀይሚ የኔ እናት ጎበዝ ታላቅ እህት እናት ናት ይባላል እውነት ነው ሀይሚየ ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ❤❤❤❤

  • @wstube3191
    @wstube3191 Год назад +18

    እባዬነው የመጣው አይሚ ጀግና ነሽ ጌታን በቃትለያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አቦ

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 Год назад +21

    በጣም ቆንጆ ፕራንክ ነው በጣም ነው የተማርኩበት ክፉ ቃልን አለማስቀደምራሱ ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን ክበሩልን እንወዳችዃለን 🎉🎉❤❤

  • @mbd8317
    @mbd8317 Год назад +1

    ቃልዬ እንዲህ ያለ የቤተሰብን ያዘነ ልብ ወደ ፕራንክ አታቅርቡ የባልም የሚስትም ቤተሰብ ባየው ነገር ስለሚቆጣ ቁጭቱን ተክትሎ ንዴቱን ብዙ ሊናገር ይችላል ይህ ደግሞ ለወደፊቱ ጥሩ መንፈስ አያመጣምና ብትችሉ ይህን መሰል ቤተሰብን በቁጣ የሚያናግር ፕራንክ አቁሙይህን የሚሰሙ የአዲስ ቤተስቦች ቅር ሊሰኙ ይችላሉ እኔ እንኳ ስቅቅእልኩ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +13

    ሴት ልጅ ክብርት ና ውብ ናት መምታት አይገባትም❤
    ቸሩ ሰንበት ይሁንላችሁ

  • @renaabe3255
    @renaabe3255 Год назад

    ቃልዬ ቸኮላችህ እሱን ብትጠይቀው አርፍ ነበር መጨርሻው አያምርም በጣም ጠብቅ ነበር አዲስን ትጠይቃለች ምን ይላታል ብዬ ነበር የጠበኩት😂😂😂❤

  • @smra9636
    @smra9636 Год назад +3

    እህት እኮ የእናቴ ምትክ ናት😢😢😢 ማርያምን ሃይሜየ የኔ እናቴ❤❤❤

  • @HafsaMohammed-w1i
    @HafsaMohammed-w1i Год назад

    ምርጥ እህት ናት እናንተ ፍቅራችሁ ደስ ይላል እንዲህ አይነቱ እናንተ ላይ አያምርም የሰጠን ጆሮ ይቀፈን

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Год назад +12

    እህት እናት እኮ ነች 😢😢ሀይሙ አጠያየቅዋ እናት 😢

  • @abay5630
    @abay5630 Год назад

    እውነት ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ግን ፕራክ በቃ አልምፈበት በቤተሰብ ማሃል ይደብራል እናም ግን ሃሚ ምርጥ ሰው የእውነት ብትናድድም ግን ትግስቷ በጣም ይገርማል እና እኔ በራሴ ሃሚዬ ምርጥ አስተዋይ ነሽ ኑሪልን 💚💛❤💒

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Год назад +14

    ሄኖክን ፕራንክ አድርጉልን😂😂😂😂

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Год назад +2

    እህት 100% ትክክል ነች የምትሉ !!!

  • @MesifunMilkiyas-u5q
    @MesifunMilkiyas-u5q Год назад +7

    የኔ ውዶች🎉 ኑሩልኝ ስወዳችሁ ምረጥ 👨‍👩‍👧ቤተሰብ ብየ ብየ ሰየምኳቼው ። በተለይ ሐድስ በጣም ስወድህ የዋህነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ ።

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Год назад +1

    ወይኔ ከባድ ነዉ እዉነት እኳን ክፉ ቃል አሎጣሽ አይምዬ ግን አኩሪ እህት ነሽ በጣም ተደሥቺብሻለዉ ጀግናነሽ

  • @emameyaarikesa6353
    @emameyaarikesa6353 Год назад +4

    ትክክል ነች ሀይሚ እኔም የማደርገዉን ነው የተናገረችው❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ

    እህት ማለት እንደዚህ ነው እንጂ ሀሳብ ሁሉ ይመቻል ሀይማኖት ሓፋታይ ጀግና ነሽ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Год назад +15

    እውነት ሀይሚ ምርጥ እህት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FantuBazazew-hj8ck
      @FantuBazazew-hj8ck Год назад

      መሲዬ ፍቅር ጎበዝ❤❤❤❤❤ሁለችሁም እወደችሆለሁ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Год назад +4

    ትክክለኛለኛ እህት ማለት እንዲህ ናት ልትኮሪባት ይገባል የእናት ምትክ ነች ታድለሻል❤❤❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Год назад +7

    ክፍ ቃላት ሊናገሩ ይችላሉ በአማች ፕራክ ይቅር😢

  • @miles9484
    @miles9484 Год назад

    አይ እህት ግን😢😢 ኡፍ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ሀይሚዬ። ግን ጀግና እና ቆራጥ ነሽ አንበሲት ብዬሻለሁ❤

  • @nanu144
    @nanu144 Год назад +17

    አስለቀሳችሁኚ ጀግና እህት 😭😭😭😢

  • @የማርያምልጅYOUTUbe
    @የማርያምልጅYOUTUbe Год назад

    አበሳ እኔም ድሮትማር የገጠር አከባቢ የጦት እና የሳአት ትምህርት ነበር እኔ የጦት ሄጅ ትመለስ መተውኝ እያለቀስኩ አገኝችኝ እሶ ወደትምህርት ቤት እየሄደች የሳአት ምንሆነሽ ነው አለችኝ ጓደኝይ መታኝ ስላት ልጅቶን ስታገኛት በጥፌ ቦግ አርገቻት አውን 2ወልዳለች እግዚአብሔር ያሳድግላት እኔ ስደት ነኝ እሶ ገጠር ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Год назад +26

    ታላቅ እህት ማለት እናትም ጭምር ናት❤❤❤❤

  • @youtube1745
    @youtube1745 Год назад +1

    እኅት እኮ እናት ነች ላከበራት በእውነት እኔም ለእኅቶቸ ሙቸነው እምወዳቸው ክፉም ነገር አንካብኝ እውነት ነው ሃክሚዬ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ምን ብትይ ልክ ነሽ ባንች ቦታ ብሆን እኔም እንዳንችነኝ

  • @hmstudio9756
    @hmstudio9756 Год назад +11

    እህት መከታም ጠበቃም ሀይሚየ ጎበዝ ከስነስርዓት ጋር❤❤❤❤❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኔምርጥ ሀይሚየ ጀግና የዉነት ግን እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ

  • @tube2790
    @tube2790 Год назад +103

    ነገ እኮ መለአኩ ገብረኤል ነው ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🌼🌿🌿🌿

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад

    አይ እሀይሚ የኔ ቆንጆ ማት ወረድሽበት
    😂😂😂 ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ እዲስ የኔ አባት ቻለው የሀይሚን ስድብ 😂😂😂😂😂 ቃልዬ በጣም ተዋቶልሻል

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Год назад +14

    ቃልየ ስወድሽ በቀጣይ አዲስንና እዮብን ያበደ ፕራንክ እንደ ምታደረጌያችው ተስፍለን 😂😂በተረፈ እወዳችህ አለሁ በርቱ ❤❤❤❤

    • @hiwotdebaye3152
      @hiwotdebaye3152 Год назад +1

      እኔም ናፍቆኛል 😂😂😂😂

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +9

    የኔ እናት በጣም ምርጥ እህት ነች❤❤❤❤

  • @seblekonjo1654
    @seblekonjo1654 Год назад +15

    የኔ ቆንጆ ስታሳዝን ጀግና ሀይሚ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Год назад

    ሀይሚ ጀግና ነሽ አዲሴ ብታገኝህ ኖሮ ሀይሚ በጥፊ አይደለም በጠረባ ነበር እሬቻህን ነበር የምታበላኸ ቃልዬ እዉነትም ሀይሚ ጠበቃ ነች ጎበዝ ሴት ደስ ይለኛል ወንድ ነሽ

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Год назад +3

    የህትነት ጥግ አስከበርሻት ጀግና ሀይሚ

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Год назад +1

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ የእዉነት ጀግና ነሽ ያሳቅሽኝ በጥፍ አትይውም ያልሺው😂😂😂 ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ሰላማቹ ብዝትትትት ይበል💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Год назад +4

    ትልቅ ትምህርት ነው ሰው አብሮ ሲኖር ብዙ ይሚያጋጩት ነገሮች አሉ ምን ግዜም ቢሆን ግን እራስን መቆጣጠርና ከዛች ክፉ ደቂቃ በህዋላ የሚፈጠረውን ማሰብ ተገቢ ነው ደሞ የሚጎዳው ጥቃት የደረሰበት ብቻ ሳይሆን አድራሹም ስለሆነ ለሚያልፍ ችግር የማያልፍ ጉዳትና ፀፀት ነው ትርፉ!!!

  • @emano5974
    @emano5974 Год назад

    ውይ ያቀያይማል ውዶቼ በዚህ አትስሩ ቢያንስ በንደት ብዙ ትናገራለች በዚያሰአት ይከፍል እንደኔ ታግሳ ላንተ ቤተሰቦች መደወል ነበረባት ቢያንስ ለዮባእንኮ ብየ አሰብኩ ሀይሚዬ መከታነትሽ ያስደስታል ግን የሆነ ነገር ሲፈጠት ታግሰሽ ከቤተሰብ ታር ለመወያየት ሞክሪ ቢሮር ምንም ጥርጥር

  • @ShhhHhh-xd1jd
    @ShhhHhh-xd1jd Год назад +5

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሰ ገብርኤል ወራዊ በአል አደረሳችሁ🙏♥️🥰

  • @guf2969
    @guf2969 Год назад +1

    ዋውውው ሞክሼ ሀይሚ አደነኩሽ ጎበዝ አጠገብሽ ብሆን ያለኝን በሸለምኩሽ በርች እህቶችሽን አሳልፈሽ እዳትሰጭ ምንም ባሎቻቸው ቢሆኑ

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Год назад +32

    በስድት ያላችሁ እህቱች እኔን ባልታስበ ደስታ እደሞለኝ እናተንም በደስታ ያብስራችው ቅዱስ ገብርኤል የራመው ❤❤❤❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 Год назад +2

    እውነትሽን ነው ሃይሚ እሱ ማን ስለሆነ ነው 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍